Apr 2025

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራሮች እና ሠራተኞች “የመጋቢት 24 ፍሬዎችና ቀጣይ የሀገራችን ተስፋዎች” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት አደረጉ

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር  አመራሮች እና ሠራተኞች “የመጋቢት 24 ፍሬዎችና ቀጣይ የሀገራችን ተስፋዎች” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት አደረጉ

Mar 2025

Feb 2025

Dec 2024

Nov 2024

Oct 2024

Sep 2024

Aug 2024

የአስተዳደሩ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ በመሳተፍ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

የአስተዳደሩ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ በመሳተፍ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ ===========//============ የአስተዳደሩ አመራሮች እና ሠራተኞች በአንድ ጀንበር የተያዘዉን 600 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ስኬት

Jul 2024

Jan 2024

Dec 2023

Oct 2023

Sep 2023

Aug 2023

Jul 2023

May 2023

Dec 2022

አስተዳደሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጡረታ አዋጁ እና አፈጻጸሙ ዙሪያ  ታህሳስ 6/2015 ዓ/ም ለአሰሪ መ/ቤቶች የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ በራስ ሆቴል ሰጥቷል፡፡

አስተዳደሩ የለማ ሶፍትዌር ግዢ እና በዳታ ሴንተር ግንባታ ላይ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ጋር የስራ ማስጀመሪያ ምክክር አካሄደ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የተቋሙ የአይ.ቲ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የለማ መተግበሪያ ሶፍትዌር ግዢና ማላመድ(Customization) እና የዳታ ሴንተር ግንባታ ላይ የማማከር እና ሌሎች ስራዎችም ላይ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ጋር ታህሳስ 06 ቀን 2015 በካፒታል ሆቴል የስራ ማስ

የፀረ-ኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን ተከበረ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራሮች እና ሠራተኞች 35ኛውን የአለም ኤድስ ቀንን ‹‹ፍትሐዊና ተደራሽ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ አገልግሎት!›› በሚል መሪ ሃሳብ ህዳር 30/2015 አከበሩ፡፡

19ኛው ዓለም ዓቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ተከበረ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራሮችና ሠራተኞች 19 ኛውን ዓለም ዓቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ህዳር 23 ቀን 2015 "ሙስናን መታገል በተግባር!" በሚል መሪ ሃሳብ በድምቀት አከበሩ፡፡

Nov 2022

Oct 2022

በአስተዳደሩ የሰንደቅ አላማ ቀን ተከበረ

በአስተዳደሩ የሰንደቅ አላማ ቀን ተከበረ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራርና ሠራተኞች 15ኛውን የሠንደቅ አላማ ቀን “ሠንደቅ አላማችን፣ የብዝሃነታችን መገለጫ ፣የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው!” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 7/2015 ዓ/ም በተቋሙ ቅጥር ግቢ አክበረዋል፡፡  

Sep 2022

ጳጉሜ 1 “የበጎ ፈቃድ ቀን”

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር  በጽዳት ስራ እና የተለያዩ አልባሳት፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የገንዘብ ድጋፍ ከሠራተኞች በማሰባሰብ ለጌርጌሲኖን የአምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል  የበጎ ፈቃድ  ቀንን  አስመልክቶ   ድጋፍ ተደርጓል፡፡

Aug 2022

አስተዳደሩ በመተግበሪያ ሶፍትዌር ልማት ላይ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ጋር ምክክር አካሄደ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የተቋሙ የአይ.ቲ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የመተግበሪያ ሶፍትዌር ማልማት፣ የዳታ ሴንተር እና ሌሎች ስራዎችም ላይ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ጋር ነሐሴ 03 ቀን 2014 በዋናው መስሪያ ቤት ምክክር ተካሄደ፡፡

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአቅመ ደካማ ቤት እድሳት ስራ አስጀመረ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር  ከአዲስ አበባ ከተማ አስደዳር ጋር በመተባበር  የሚካሄደውን የአቅመ ደካማ ቤት እድሳት ፕሮግራም የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን በቀለ ሐምሌ 30/2014 ዓ/ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በመገኘት የአቅመ ደካማ ቤት እድሳት ስራውን አስ

Jul 2022